በደ/ና ቅ/ማርያም እና ቅ/ገብርኤል የኤትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሴንት ሊዊስ ሚዙሪ አባል ለመሆን ፈቅጄ እመዘገባለሁ።
በአባልነቴ በኤትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት እና ሥርዐት (ዶግማ እና ቀኖና) መሰረት እመራለሁ።
የቤተ ክርስቲያኒቱን መተዳደሪያ ደንብ አከብራለሁ፣ የገባሁትን ቃል እና ግዴታ ለማክበር እና ቅድስት ቤተ ክርስቲያኗንም ለመደገፍ ቃል እገባለሁ።
I would like to be a member of D/N Saint Mary and Saint Gabriel Orthodox Tewahedo Church in Saint Louis, Missouri at my will.
As a member, I accept the faith and doctrine of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
I promise to abide by the laws, to faithfully discharge my pledges and obligations, and to support the Church.